qaamolee  mana murtiin alaatti seeraa ilaalaan

ሰበር ለመታረቅ በተደረገ ስምምነት ላይ የያዘው አቋም ሲፈተሽ 

ኢትዮጵያውስጥየዳኝነትሥልጣንያላቸውፍርድቤቶችብቻአይደሉም፡፡ይህንሥልጣንየተጎናፀፉብዙአካላትአሉ፡፡ለአብነትያህልለመጥቀስ፡- በፌዴራልሲቪልሰርቪስሚኒስቴርውስጥየሚገኘውየአስተዳደርፍርድቤትከሥራመሰናበት፣ደመወዝመቁረጥናየመሳሰሉትንጥያቄዎችአስመልክቶበመንግሥትሠራተኛውና  በፌዴራልመንግሥትመሥሪያቤትመካከልየሚነሳአለመግባባትላይዳኝነትይሰጣል፡፡ሕገመንግሥቱንመተርጎምላይአለመግባባትከተፈጠረዳኝነትየመስጠትሥልጣንየፌዴሬሽንምክርቤትነው፡፡በግብርጉዳዮችላይየግብርይግባኝሰሚኮሚሽንየዳኝነትሥልጣንአለው፡፡የማኅበራዊዋስትናመብትናጥቅም  ጥያቄዎችላይየዳኝነትሥልጣንለማኅበራዊዋስትናኤጀንሲተሰጥቷል፡፡የከተማቦታማስለቀቅናየካሳጉዳዮችላይየዳኝነትሥልጣኑበየከተማአስተዳደሮችለሚቋቋሙጉባዔዎችተሰጥቷል፡፡የንግድውድድርጨቋኝየሆኑድርጊቶችናያልተገባየንግድእንቅስቃሴላይደግሞዳኝነትየሚሰጥየንግድአሠራርናየሸማቾችጥበቃባለሥልጣንየሚባልተቋምአለ፡፡ወታደራዊፍርድቤቶችምአሉ፡፡ይሁንእንጂየፌዴራልጠቅላይፍርድቤትሰበርሰሚችሎትያለውንየዳኝነትሥልጣንያህልየተጎናፀፈፍርድሰጪአካልኢትዮጵያውስጥየለምለማለትያስደፍራል፡፡የዚህንችሎትየዳኝነትሥልጣንሊወዳደርወይምሊበልጥየሚችልፍርድሰጪአካልኢትዮጵያውስጥካለ፣የሕገመንግሥትትርጓሜላይዳኝነትየመስጠትሥልጣንያለውየፌዴሬሽንምክርቤትብቻነው፡፡

የፌዴራልጠቅላይፍርድቤትሰበርሰሚችሎትኢትዮጵያውስጥያሉየዳኝነትሥልጣንያላቸውአካላትንበሙሉየፍርድሰጪነትሥልጣናቸውንሲጠቀሙመሠረታዊየሕግስህተትአለመፈጸማቸውንይቆጣጠራል፡፡በተጨማሪይህችሎትአንድየሕግድንጋጌንየተረዳበትወይምየተረጎመበትመንገድሁሉምየሥርፍርድቤቶችሊከተሉይገባዘንድግዴታአለ፡፡ማለትም፣ፍርድቤቶችናሌሎችፍርድሰጪአካላትየሰበርችሎቱአንድንየሕግድንጋጌከተረጎመበትውጪአፈንግጠውየራሳቸውንትርጉምመስጠትአይችሉም፡፡ስለዚህየሰበርችሎቱኢትዮጵያውስጥካሉፍርድሰጪአካላትውስጥቁንጮላይየሚቀመጥናየዳኝነትሥርዓቱላይሰፊተፅዕኖፈጣሪየሆነተቋምነው፡፡

ሰፊሥልጣንሲኖርደግሞሊነጠልየማይችልአብሮየሚመጣግዴታአለ፡፡ሰፊሥልጣንበጠለቀዕውቀት፣ገደብየለሽአስተዋይነትናሰባዊነትመታጀብአለበት፡፡የዜጎችነፃነት፣ሕይወትናደስተኝነትላይተፅዕኖየመፍጠርሥልጣንየተሰጠውአካልሁሉሥልጣኑንሲጠቀምየመጠቀዕውቀት፣የመተንተንክህሎት፣አስተዋይነትናሰባዊነትበማይነጣጠልሁኔታማንፀባረቅአለበት፡፡የፌዴራልሰበርሰሚችሎትሰፊየዳኝነትሥልጣንቢጎናፀፍም የጠለቀ የሕግ ዕውቀት፣ ትንታኔ እና መርማሪነት ግን በውሳኔዎቹ ማንጸባረቅ የቻለ መስሎ አይታይም፡፡ ይህ ደግሞበራሱበፌዴራልጠቅላይፍርድቤትየማይካድሀቅነው፡፡የፌዴራልጠቅላይፍርድቤትፕሬዚዳንትየሆኑትአቶተገኔጌታነህየፌዴራልጠቅላይፍርድቤትሰበርችሎትውሳኔዎችይዞበሚወጣውቅጽ 15 መግቢያላይ ‹‹አልፎአልፎበውሳኔዎችጥራትናሥርጭትሊታዩየሚችሉችግሮችሥርዓቱእየተጠናከረሲሄድየሚፈቱሲሆን፣እነዚህንችግሮችለማቃለልእኛምጥረትበማድረግላይእንገኛለን፡፡ጥረታችንሊሳካየሚችለውበውሳኔዎችላይበሕግምሁራንናባለሙያዎችገንቢየሆኑትችቶችናአስተያየቶችሲቀርቡነው፤›› ሲሉጠቁመዋል፡፡

በዚህጽሑፌአንድጭብጥንአስመልክቶየሰበርሰሚችሎትየሰጠውውሳኔሌላውቀርቶጀማሪየሕግተማሪዎችየሚማሩበትመጽሐፍላይበቀላሉየሚገኝዕውቀትንማንፀባረቅእንዳልቻለለማሳየትእሞክራለሁ፡፡ጭብጡንአስመልክቶየዛሬስምንትዓመትበብሔራዊየኢትዮጵያኢንሹራንስኩባንያናበዘላቂግብርናተሃድሶኮሚሽንጉዳይላይ (የፌዴራልጠቅላይፍርድቤትሰበርሰሚችሎትውሳኔዎችቅጽ 7 ገጽ 148 ይመልከቱ) የሰጠውንውሳኔአሁንደግሞበቅርቡበቦሮትራቭልየግንባታሥራዎችኃላፊነቱየተወሰነየግልማኅበርናበአቶኤፍሬምሽብሩጉዳይላይደግሞደግሞታል፡፡ (የፌዴራልጠቅላይፍርድቤትሰበርሰሚችሎትውሳኔዎችቅጽ 17 ገጽ 358 ጀምሮይመልከቱ)፡፡

ጭብጡምንድንነው? ብዙጊዜሁለትተዋዋዮችውልሲፈራረሙውሉንአስመልክቶክርክርቢነሳእንዴትይፈታልየሚለውንየሚደነግግአንቀጽእንዲካተትያደርጋል፡፡ውሉውስጥየሚካተተውአንቀጽየሚከተለውዓይነትመልዕክትያዘለነው፡፡ይኸውም «ውሉንአስመልክቶክርክርቢነሳጉዳዩፍርድቤትከመቅረቡበፊትበድርድርወይምበዕርቅለመጨረስተስማምተናል፤» የሚልነው፡፡ይህስምምነትቢኖርምአለመግባባትሲፈጥርአንደኛውተዋዋይጉዳዩንቀጥታ�ፍርድቤትሊያቀርበውይችላል፡፡በዚህንጊዜጉዳዩየቀረበለትፍርድቤት «ጉዳዩንአላይምበስምምነታችሁመሠረትክርክሩንለድርድርወይምለዕርቅአቅርቡት፤» ብሎሊመልስይችላልን?

የሰበርችሎትከላይበጠቀስናቸውጉዳዮችላይፍርድቤቱጉዳዩንማየትየለበትም፤ተከራካሪወገኖችንበስምምነታቸውመሠረትድርድርወይምዕርቅእንዲያደርጉፍርድቤቱሊመልሳቸውይገባልሲልወስኗል፡፡የሥርፍርድቤቶችጉዳዩንበዕርቅወይምበድርድርለመፍታትስምምነትእያለያንንአልፈውአከራካሪውየፍሬነገርጉዳይላይየመጨረሻውሳኔበሚሰጡበትጊዜምሰበርሰሚችሎትይህንየመጨረሻውሳኔውድቅበማድረግተከራካሪወገኖችንእንደገናአለመግባባታቸውንለመፍታትድርድርወይምዕርቅእንዲሞክሩእያስገደደይገኛል፡፡ይሁንእንጂይህንየሰበርችሎትአቋምየሚደግፍሕግየለም፡፡በተጨማሪየሰበርሰሚችሎትውሳኔጊዜናገንዘብላይከፍተኛብክነትየሚያሳድርናድርድርናዕርቅየሚባሉትንየክርክርመፍቻዘዴዎችተፈጥሮንያላገናዘበስህተትነው፡፡

ሀ/ አለመግባባትን በድርድር ወይም በዕርቅ ለመፍታት ስምምነት መኖር ፍርድቤቶችን ጉዳዩን ከማየት የሚገድብ ሕግ የለም

ለዚህጉዳይአግባብነትያለውድንጋጌየፍትሐብሔርሥነሥርዓትሕጋችንንአንቀጽ 244 (2) (ረ) ነው፡፡ይህድንጋጌአንድፍርድቤትየቀረበለትንጉዳይአላይምብሎየሚመልሰውጉዳዩበሽምግልናዳኝነትእንዲታይስምምነት (Arbitration agreement) ሲኖርወይምተከራካሪወገኖችበራሳቸውተደራዳሪነትወይምበሦስተኛወገንአደራዳሪነትክርክራቸውላይተነጋግረውአለመግባባታቸውላይመፍትሔላይበመድረስየዕርቅስምምነት (Compromise) ወይምመሰልግንኙነትከፈጠሩብቻነው፡፡በተለይየፍርድሥነሥርዓትሕጉየእንግሊዝኛቅጅይህንበግልጽያስቀምጣል፡፡አለመግባባቱላይመፍትሔለመፈለግድርድር (Negotiation) ወይምዕርቅ (Conciliation) እንሞክራለንየሚልስምምነትመኖርግንፍርድቤቶችጉዳዩንከማየትይገድባቸዋልየሚልሐሳብበፍርድሥነሥርዓትሕጉአንቀጽ 245 (2) (ረ) ላይየለም፡፡ይህየሆነበትምክንያትደግሞከታችበ(ለ) ላይእንደምናብራራውድርድርናዕርቅተብለውየሚጠሩትየክርክርመፍቻመንገዶችተፈጥሮጋርየሚሄድስላልሆነነው፡፡ተከራካሪወገኖችተገደውእንዲደራደሩቢደረግወይምለዕርቅቢቀርቡአለመግባባታቸውላይመፍትሔሊገኝአይችልም፡፡ወይምበሌላአነጋገርየዕርቅስምምነት (Compromise) ላይሊደርሱአይችሉም፡፡

የሰበርሰሚችሎትብዙጊዜተከራካሪወገኖችንጉዳያቸውንበድርድርወይምበዕርቅእንዲጨርሱከፍርድቤትአስወጥቶየሚልካቸውየፍትሐብሔሩንአንቀጽ 1731 መሠረትበማድረግነው፡፡ውልበተዋዋይወገኖችመካከልሕግስለሆነተዋዋይወገኖችደግሞጉዳዩንፍርድቤትከማቅረባችንበፊትበድርድርወይምበዕርቅእንጨርሳለንብለውስለተስማሙበሚልሰበርሰሚችሎትተከራካሪወገኖችጉዳያቸውላይየሥርፍርድቤትፍርድየሰጠቢሆንምእንኳ፣ፍርዱንወደጎንእያደረገወደድርድርናዕርቅእንዲሄዱእያስገደደይገኛል፡፡ይሁንእንጂየውልሕግራሱአንድውልየጣሰሰውውሉላይየተጠቀሰውንድርጊትበማናቸውምሁኔታተገዶእንዲፈጽምአይፈቅድም፡፡ስለዚህአንድሰውስምምነቱንቢሰጥምበግድየድርድርጠረጴዛዙሪያተቀመጥወይምአስታራቂዎች (Conciliators) ፊትቀርበህተደራደርተብሎመገደድየለበትም፡፡ይልቅስምምነቱንስለጣሰካሳእንዲከፍልመደረግነውያለበት፡፡ከታችእንደምናየውተገዶቢቀርብምፍቃደኝነቱናፍላጎቱእስከሌለድረስየድርድሩወይምየእርቁሒደትምንምውጤትአያመጣም፡፡

ለ/ የሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ የድርድርናየዕርቅን ተፈጥሮ ያላገናዘበ ነው

ድርድር (Negotiation) ሁለትተከራካሪወገኖችበመነጋገርያልተግባቡበትነጥብላይበሁለቱምበኩልተቀባይነትያለውመፍትሔለማግኘትየሚጥሩበትመንገድነው፡፡በሁለቱምበኩልተቀባይነትያለውመፍትሔከተገኘድርድሩ ‹‹የዕርቅስምምነት›› (Compromise) ማስገኘትች

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close